Ads

ታይቶ የማይታወቅ ቅንጡ መንደር በከተማችን እምብርት ላይ for sale & price in Ethiopia

Price : 1,200,000.00 ETB

Description

    አሚባራ ፕሮፐርቲስ በመሀል አዲስ አበባ ለመኖር ምቹ፣     ሰላማዊ እና ታሪካዊ በሆነዉ ወዳጅነት     ፓርክ፣ አንድነት ፓርክ፣ ሳይንስ ሙዚየም፣     እና ሸራተን አዲስ     አካባቢ  በግንባታ ላይ ያለ     ዘመናዊ የአፓርታማ መንደር ከአሚባራ     ፕሮፐርቲስ ለሽያጭ ቀረበሎት። አፓርትመንቶች ባለ1 መኝታ        86ካሬ፣ 91ካሬ ባለ2 መኝታ      135 ካሬ፣142ካሬ ባለ3 መኝታ       172 ካሬ፣ 178 ካሬ፣180 ካሬ፣ 187 ካሬ ባለ4 መኝታ       211 ካሬ፣ 221 ካሬ ቢኖሩባቸው ምቹ፣ ቢያከራዪቸው ከፍተኛ          ገቢ የሚያገኙባቸው፣ እንዲሁም መልሰዉ       መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸዉ        ዘመናዊ እና ማራኪ አፓርታማዎች። በህንጻዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች የሆስፒታል አልጋ የመያዝ አቅም ያላቸው ሰፊና ፈጣን ሊፍቶች 24/7  ጀነሬተር የከርሰምድር ውሀ ባለ3 ቤዝመንት በቂ የመኪና መቆሚያ እና የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ስቴሽን ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 24 ሰአት በካሜራ የታገዘ የጥበቃ አገልግሎት የዋና ገንዳዎች፣ የቴኒስ ሜዳ፣ የቅርጫት  ኳስ ሜዳ፣ የእግር ኳስ ሜዳ፣ ጂም እና ስፓ በ10% ቅድመ ክፍያ በታሪካዊው መንደር መሀል በከተመው የአፋር መንደር መኖሪያዎን ያድርጉ። ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙ፤ አትርፈው ይመለሳሉ።

Share this with your friends