Hybrid solar Inverter and backup battery in Ethiopia

Price : 297,500.00 ETB

  • Posted: 2 months ago

Description

️ከእንግዲህ በመብራት መቆራረጥ መቸገር ቀረ ️092******* ️091******* ️G-Power ️ ጀነሬተርን የሚተካ ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም ባትሪው (#Lithium_ion_Battery= brand(Shoto) and Hybrid solar Inverter =brand(Must) and brand(Deye) #Light_Up_Your_Life ️ እርስዎ በሚፍልጉት ኪሎ ዋት  ኢንቨርተር እና ባትሪ ከ1kw ,3kw ,5kw ,8kw,10kw, 15kw,20kw ,25kw,30kw,40kw,50kw...100kw...እስከ ሚፍልጉት ኪሎ ዋት ድረስ እንዲሁም ባለ330ዋት, 550 ዋት ሶላር ፕኔል በሚፈልጉት የፍጆታ መጠን አቅርበን እንገጥምሎወታለን️ ለመኖሪያ ቤቶች ለሆቴሎች ለአፓርትመንቶች ለባንኮች ️ ለአስጎብኚ ድርጅቶች ለሆስፒታሎች ለቢሮዎች ለኮንዶሚኒየም ለኢንተርኔት ካፌ ለህትመት ቤቶች አድቨርታይዚንግ ላይ ለሚሰሩ ለቴሌኮም ሴክተር ለሲኒማ ቤቶች ️ ለዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጅ ️ ማሞቂያ፣ ምድጃ፣ ፊሪጅ ️ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ️ ማይክሮዌቭ ፣ ኮምፒውተር ለምትፍልጉት አግልግሎት ከጄኔሬተር ለየት የሚያደርው በኃሪያት Shock absorber ስላለው ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ንዝረት የለውም!   ድምፅ አልባ , ጭስ አልባ መብራት መጥፍቱን ሳናውቀው በ0.04 Micro-second የሚከፍት ከጄነሬተሮች ያነሰ ጥገና የ5 ዓመት ዋስትና እና ከ1 ዓመት ነፃ ጥገና ጋር ️092******* For more information click the link and join our official Telegram channel https://t.me/ADOTlh https://t.me/ADO

Share this with your friends