MASSAGE GUN for sale & price in Ethiopia

Price : 3,200.00 ETB

  • Posted: 1 month ago
  • Condition : New

Description

SUPER MASSAGE GUN             (ህመም እና ድካሞን በቤቶ የሚያክሙበት) በማሳጅ ማሽኑ ሲታሹ የቫይብሬሽን ሲስተሙ የደም ዝውውርን በማስተካከል ከደም ግፊት እና ደም ብዛት በሽታ በመከላከል ጤናማ የደም ዝውውር እንዲኖረን ይረዳናል። የትከሻ ፣ የጀርባ ፣ የወገብ እና የእግር ህመም ካለቦዎ ትክክለኛ ፈውስ የሚያገኙበት መሳርያ ። በስራ ወይም በስፖርት የዛለ የደከመ ሰውነትን ለማነቃቃት በቀዳሚነት የሚመረጥ ከእድሜ መግፋት ጋር በተያያዘ ለሚመጡ ህመሞች ትክክለኛ መፍትሔ ሀኪሞች ለታካሚዎቻቸው በቀዳሚነት የሚመርጡት 4 የተለያየ የማሳጅ ማድረግያ ያለው ። Rechargeable መሆኑ መብራት ባይኖርም ያስጠቅማል። ክፍለ ሃገር ከሆኑም በEMS የፖስታ አገልግሎት በ2 ቀናት ውስጥ እናደርሳለን። ዋጋ-3500 ብር 092******* 071******* አድራሻ 1: ቦሌመዳንያለምአለምነሽ ፕላዛ 14 ቁ ️ https://t.me/messmart

Share this with your friends