የ አክሲዮን  ሽያጭ Share for sale & price in Ethiopia

Price : 500,000.00 ETB

  • Posted: 2 months ago

Description

አክሲዮን ሽያጭ ህዳር 8/2016 ከቅዳሜው የአመታዊ የትርፍ ስብሰባ በኃላ በዛ አድርጌ አክሲዮን በገዛው ኖሮ ላላቹ የአክሲዮኑ አባላት አያት አክሲዮን ማህበር ለአዲስ አባላት ከህዳር 10/2016 ላጭር ጊዜ ሚቆይ የአክሲዮን ሽያጭ በድጋሚ ጀምረናል #የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን 2500 የአገልግሎት 5% ሁለት አይነት አከፋፈል አለው ካሽ አንዴ ወይም ቅድመ ክፍያ: 40% ቀሪ ክፍያ 60% /በ 3 አመት የትርፍ ክፍፍል ከ44% ወደ 51.3% አድጓል ይሄ ክፍፍል የትም የለም ያልኩትን ሰምታችኃል?አመታዊ ትርፍ ክፍፍል 51.3% ነው ከፍተኛ ሽያጭ የ 20 ሚሊዮን ብር አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.3% ትርፍ ሲያተርፍ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 1,026,000 ብር አትርፏል የ 10 ሚሊዮን ብር የገዛ 5,130,000 ብር አትርፏል አያት የተሠማራባቸው የስራ መስኮች 1.በሪል ስቴት ልማት 2.ሆቴልና ኢንቨስትመንት ለምሳሌ ራስ ሆቴል 3.በጠጠር ማምረቻ ፋብሪካ 4.በትምህርት መስክ 5.ማርብል ማምረቻ ፋብሪካ 6.የብሎኬት ማምረቻ ፋብሪካ 7.የእንጨትና ብረታ ብረት ውጤቶች ማምረቻ ፋብሪካ.ወ.ዘ.ተ እነዚህ ሁሉ በስራ ላይ ናቸው:: +25191181910 091******* ላይ ደውለው ቢሮዋችን ይምጡ የድርጅቱ የሽያጭ ሃላፊ።

Share this with your friends