DMC Real Estate for sale & price in Ethiopia

Price : 599,000.00 ETB

Description

DMC REALESTATE *ከ5%- 25% ድረስ የሚሆን ታላቅ ቅናሽ ይዞሎት ቀርቧል። * በመዲናችን አዲስአበባ ከሜክሲኮ 7 ኪ.ሜ እንዲሁም ከቦሌ ኤርፖርት 9 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘዉ በለቡ መብራት ሀይል ለመኖሪያ ምቹ በሆነዉ ስፍራ በ65000 ካሬ ሜ. ላይ ባረፈዉ ዘመናዊ መኖሪያ መንደር ዉስጥ የመኖሪያ አፓርትመንትና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል። *በዘመናዊው ቴክኖሎጂ በአልሙኒየም ፎርም ወርክ እየተገነባ ባለዉ የመኖሪያ መንደራችን ዉስጥ ጂምናዝየም፣ የልጆች መጫወቻ ስፍራ፣ ባለ 6 ቤዝመንት በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ ሰፊ ተራዝ፣ በብሎክ 5 ሊፍቶች የተገጠሙለት እንዲሁም የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ያለዉ። *ስቱዲዮ፣ ባለ 1፣ ባለ 2፣ ባለ፣ 3 እና ባለ 4 በተመቾት አማራጭ፤  ቅድመ ክፍያ ከ600 ሺህ ብር ጀምሮ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ።               DMC REALESTATE *50% ቤትዎ ዉስጥ እየኖሩ የሚከፍሉበት የባንክ ብድር አመቻችተናል። *የንግድ ሱቆችም ከ20 ካ.ሜ ጀምሮ እስከ 900 ካ.ሜ ድረስ በተለያየ አማራጭ እኛ ጋ ያገኛሉ። *ለበለጠ መረጃና ሳይት ለመጎብኘት በ092******* ይደዉሉ።           DMC REALESTATE

Share this with your friends