በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ዘመናዊ መንደር ለሽያጭ ቀረበልዎ for sale & price in Ethiopia

Price : 16,566,000.00 ETB Fixed

Description

እንኳን ደስአላችሁ ! +25******* ታላቅ ቅናሽ ከጊዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc) 50%የባንክ ብድር የተመቻቸለት 90% ለተገነቡ አፓርትመንቶች በ20 % ቅድመ ክፍያ ብ፤ በግንባታ ላይ ላሉ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪው በ9 ዙር።ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር እና ጎተራ መሃል በሚገኘው ሳይታችን ጊዜውን የሚመጥንና በ20,000 ካሬ ላይ ያረፈ compound በከፍተኛ ጥራት እና በልዬ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: ባለ 1 መኝታ=96.55ካሬ ባለ 2 መኝታ=144 እና 145ካሬ ባለ 3 መኝታ=150 ካሬ ባለ 4 መኝታ=215 ካሬ >>ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ >> የላውንደሪ ክፍል >>ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች >>ሁለት የመኪና ማቆሚያ በcompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች >>የከርሰ ምድር ውሃ >>የቆሻሻ ማስወገጃ >>መዋኛ ገንዳ >>የልጆች መጫወቻ >> ዘመናዊ ሊፍቶች >>አረንጉአዴ ስፍራ  >> የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) >>ሱፐር ማርኬት >>የበቂ የሆነ የመሮጫ ቦታዎችን ያካተተ ዘመናዊ መንደር       •ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ። +25*******/918*******

Share this with your friends