ጊዮን ሆምስ ሪልስቴት for sale & price in Ethiopia

Price : 19,000,000.00 ETB Fixed

Description

የጊዮን ጋዝ እህት ኩባንያ የሆነው ጊዮን ሆምስ አሁን ደግሞ በማስታወቂያ ዋጋ በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ ግንባታቸው 90% የደረሱ ቤቶችን ከ50% የባንክ ብድር ጋር በመሀል ወሎ ሰፈር ወንጌላዊ ለሽያጭ ይዘን ቀረብን። ባለ 2 መኝታ 168 ካሬ ባለ 3 መኝታ 205 ካሬ መንደራችን መሀል ከተማ የከርሰምድር ውሀ 24-7 ጥበቃ የተለያዩ መዝናኛዎችን የያዘ ጄኔሬተር ️የተሟላ የመኪና ማቆሚያ with electric charger ጂም, የውበት መጠበቂያ, ሬስቶራንቶች ‍‍ ሁሉንም መገልገያዎች በቅርብ ርቀት የሚያገኙበት