የተጠናቀቀ እና ግንባታ ላይ ያለ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት ደረጃውን የጠበቀ አፓርትመንት በ ኮንዶሚነም ዋጋ ለተወሰኑ ቤቶች፡ምን ይሄ ብቻ በ for sale & price in Ethiopia

Price : 6,614,730.00 ETB

  • Posted: 2 months ago
  • Condition : Furnished
  • House Type : Condominium
  • Site (Location) : Ayat
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 5th
  • Bathrooms : 2

Description

የተጠናቀቀ እና ግንባታ ላይ ያለ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት ደረጃውን የጠበቀ አፓርትመንት በ ኮንዶሚነም ዋጋ ለተወሰኑ ቤቶች፡ምን ይሄ ብቻ በ ብር ብቻ ሽያጭ  ዶላር ቀረ ። ያስተዉሉ ለትንሽ ቀን የሚቆይ ዕድል ነው ይፍጠኑ። ️ በጠበብቶች ለዘመናዊ ህይወት ታስቦ የተሰራ ቅንጡ አፓርትመንት ️ ጥራታቸውን የጠበቁ ዘመናዊ የሰው እንዲሁም የእቃ ማጓጓዣ ሊፍቶች ️ ንፁህ የከርሰ ምድር ውሀ ያለው በተጨማሪም የመጠባበቂያ ታንከር የሚገጠመለት ️ አውቶማቲክ የመጠባበቂያ ጄኔሬተሮች ያሉት ️ ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የማስታወቂያ ዋጋ 81,806 ብር / ካሬ ለበለጠ መረጃ በ+25******* ይደውሉ Whatsup ,Imo,Viber Telegram https://t.me/brjohn122721

Share this with your friends