የሚሸጥ አፓርትመንት Apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 980,000.00 ETB

Description

ግንባታቸው ከ 65% እስከ 100% የተጠናቀቁ
እየገነባን ባለነው ሰፊ የመኖርያ መንደር ውስጥ
10% ቅድመ ክፍያ 
2 መኝታ - 109ካሬ፣115ካሬ እና 116ካሬ
3 መኝታ - 144ካሬ፣147ካሬ እና 151ካሬ
በተጨማሪ በሪል እስቴቱ የመኖርያ መንደር ውስጥ
√ በሁሉም አቅጣጫ ከአስፓልት መንገድ ጋር የሚዋሰን
√ የመዝናኛ ማዕከል እና የልጆች መጫወቻ
√ መዋኛ ገንዳ
√ አረንጓዴ አካባቢ
√ የከርሰ ምድር ውሃ ተቆፍሮለት የወጣ
√ ተጠባባቂ ጀነሬተር የተገጠመለት
√ በቂ የመኪና ማቆሚያ
√ ሱፐርማርኬቶች እና ሬስቶራንቶች
√ ሁለገብ አዳራሾች
√ ቤተ መጻሕፍት
√ ጂም
√ CCTV
√ ንብረት አስተዳደር (Property Management)