አሚባራ ፕሮፔርት በአፋረ የመኖሪያ መንደር በፍል ዉሃ for rent price in Ethiopia

Price : 18,000,000.00 ETB

Description

አሚባራ ፕሮፐርቲስ/Amibara Property አፋረ የመኖሪያ መንደር በመሀል ከተማ ፍል ዉሃ አካባባቢ በወዳጅነት ፓርክ ማራኪ እይታ እንዲሁም በአዲስ አበባ ግዙፍ ህንፃዎች እይታ የተከበበው በ35,751m2 ላይ ያረፈዉ የአሚባራ ፕሮፐርቲስ የመኖርያ መንደር በ10% ቅድመ ክፍያ የመኖሪያ አፓርታማዎችን እንሆ በሽያጭ ላይ ይገኛል ። የግንባታ ደረጃ 50% በላይ የደረሰ ነው በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤቶዎን መርጦ ይያዙ ®በአፋረ የመኖሪያ መንደር ️ የልጆች መጫዎቻ ️ የስፖርት ማዘውተርያ ጂምናዜም እና ስፓ ️ በኦሎንፒክ ስታንዳርድ የተሰሩ የመዋኛ ገንዳዎች ️ ኢንተር ኮም ️ መጠባበቅያ ጄኔሬተር በዙ መሰረተ ልማቶችን ያሟላ ነው : የግንባታ ደረጃ 50% በላይ የደረሰ ነው ® ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ®ቀሪውን በ6ዙር ለ24 ወራት ®የካሬ አማራጭ © ባለ 1 መኘታ 86 እና 91 ካሬ © በላ 2 መኘታ 135 - 163 ካሬ ©ባለ 3 መኝታ 172 -187 ካሬ © ባለ 4 መኘታ 211 -267 ካሬ ©ፔንት ሃውስ /ዱብሌክስ= ከ424 - 662 ካራ ዘና ደልቀቅ ብለው የሚኖሩበት መንደር እንዳያመልጥዎ። ሁለት አመት ባነሰ ጊዜ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ተዘጋጅቷል፡፡ ታድያ ምን ይጠብቃሉ …አሁኑኑ ወደ አሜባራ ፖሮፐርት ይደውሉና የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ! ️ በ 092******* ይደውሉልን ። አሚባራ ፕሮፔርት ልዩነትን እንፈጥራለን

Share this with your friends