Alsam Apartments Mexico for sale & price in Ethiopia

Price : 21,000,000.00 ETB

Description

በ15% ብቻ ቤት ከአል-ሳም ሪልስቴት
093*******
o አል-ሳም ሪል ስቴት የገነባውን ባለ አራት ብሎክ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት ጥቅምት 26, 2015 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስረክቦ አሁን ደሞ ባለ ሁለት ብሎክ አዲስ ግንባታ መጀመሩን ስንገልጽሎት በደስታ ነው ፡፡ 
 ሪል ስቴታችን ባለ አንድ እና ሁለት መኝታ ዘመናዊ ቤቶችን በመገንባት ላይ ስንገኝ እስካሁን ያስረከብናቸው ቤቶች ልዩነታችን ናቸው፡፡ 
በልዩ የኢንቨስትመንት አማራጭ የቀረቡትን ቤቶች የግልዎ እንዲያደርጉ ስንጋብዝዎ ደግሞ በደስታ ነው ፡፡
• ከ 86 ካ.ሜ እስከ 149 ካ.ሜ
• ባለ 1 እና 2 መኝታዎች
• 15% ቅድመ ክፍያ
• በአነስተኛ መጠን ቅድመ ክፍያ
• በከተማችን ዕንብርት መሀል ሜክሲኮ የሚገኝ
• የአገልግሎት እና ቢሮ ማዕከልን አካቶ የያዘ 
 
አል-ሳም ፕሮፐርቲስ
“የታማኝ እጆች ውጤት”