Realestate for sale & price in Ethiopia

Price : 6,000,000.00 ETB

Description

በለቡ መብራት ሀይል ️ከ 56_ 186ካሬ አፓርታማዎች️ (ከ ስቱዲዮ እስከ 4 መኝታ) ቅድመ ክፍያ 10% ቀሪዉን በኮንስትራክሽን ሂደት እያዩ ከፍለዉ ይጨርሱ ልዩነታችን 65,395 ካሬ ላይ የተገነቡ ኮንፓውንድ መሆኑ ለዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ አገልግሎቶች ዘመናዊ 4የሰው እና 1 የእቃ ሊፍት የሰራተኛ ክፍል የላውንደሪ ማሽን ማስቀመጫ ክፍል የከርሰ ምድር ውሃ የመዋኛ ገንዳ ሰፋፊ ኮሊደሮች ጀነሬተር የልጆች መጫወቻ ቦታ ቆሻሻ ማስወገጃ የእሳት አደጋ ማጥፊያ የመኪና ማቆምያ የኤሌክትሪካል መኪና ቻርጅ እስቴሽን የገበያ ማዕከል እና ሞል። ዛሬ ገዝተው ነገ ያተርፋሉ። ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ ️+25*******

Share this with your friends