Security Door for sale and price in Ethiopia

Price : 15,000.00 ETB

Description

H.E.Y አድራሻ ቄራ ሶፊያ ሞል ፊትለፊት   09 ******* እንጨት የቤትን ገጽታ በእጅጉ ይለውጣል። ጥራቱ ደግም የቤታችንን ደረጃ ከፍም ዝቅም የማድረግ አቅም አለው። ጥራት ማለት ውበትን፣ ጥንካሬን እና በአጠቃቀም ወቅት የሚኖረውን ምቾት ሁሉ የያዘ ነው። ድርጅታችን አነዚህን የጥራት መመዘኛዎች በብቃት የሚያሟሉ እናም በተጨማሪ በዲዛይኖች የታገዙ የእንጨት ስራ ውጤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ይሰራል። የእንጨት ስራ ውጤቶች       የወጥ ቤት ካቢኔቶች       ማንኛውም አይነት የበር ስራ       የቁም ሳጥን ስራ         የደረጃ ሀንድሪል ስራ             ሙሉ የ አሉሚኒየም ስራዎች             የህንፃ ሊፍት (Elevators)       አሁኑኑ ይደውሉ በስራችን ይደሰታሉ።    ️ 09 ******* አድራሻ ቄራ ሶፊያ ሞል ፊትለፊት

Share this with your friends