BLUETOOTH SPEAKER for sale & price in Ethiopia

Price : 4,000.00 ETB

  • Posted: 2 months ago
  • Condition : New

Description

bluetooth speaker 4 sound speaker ለቤትዎ ውበት ፣ ለስራ ቦታዎ ድምቀት ቢፈልጉም መንገድ ላይ ይዘዋቸው መንቀሳቀስ የሚችሉትን wirless speakerኦች ይዘንላቹ መጥተናል ለሰርግ ፣ ለምርቃት ፣ ለልደት ለፕሮግራሞ ድምቀት የሚሆኑ ቢፈልጉ የሚያከራዩት የገዙት የሚኮሩበት SPEAKER Charge የሚደረግ ስለሆነ መብራት ቢጠፋ አያሳስብም USB እና sd card የሚቀበል Radio ያለው ከስልክ እና Tv ጋር የሚገናኝ በMicrophone ሊበጠቀሙባቸው የሚችሉት በ LED LIGHT የተዋበ ጥራት እንዳያሳስቦ Original ብቻ ዋጋ : 4000 ብር ይደውሉ ያሉበት በነፃ እናመጣለን Inbox : muse online market ለማዘዝ በ 09-******* ወይም በ 0r ይደውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ Telegram : muse online market

Share this with your friends