kumtell Oven & Cooker for sale & price in Ethiopia

Price : 34,500.00 ETB Fixed

  • Posted: 3 weeks ago
  • Brand: KUMTEL
  • Condition : New

Description

ውስጡ ጣዕም ወይም ሽታ እንዳይፈጥሩ የሚከላከል የሴራሚክ ቅብ/enameled cavity የውስጥ መብራት ፣ የሰዓት ቆጣሪዎች ያሉት ልጆች እንዳይነካኩት መቆለፊያ/Child Lock ያለው በራሱ ጊዜ ሚዘጋ ፣ ዲጂታል ሰዓት፣ ዘግይቶ እንዲጀምር ማድረጊያ ያለው ቴርሞስታት/የሙቀት መጠንን መቆጣጥሪያ ያለው ፋን አለው ዳቦ ፣ ፒዛ ፣ ኬኮች ፣ ዶሮ አሩስቶ ፣ዓሳ ፣ በርገር እና ሌሎችን ጥብሳ ጥብሶችን የሚጠብስ ሁለገብ ምድጃ የቱርክ ምርት ኢትዮጵያ የሚግጣጠም ጠንካራ ለረጅም ጊዜ የሚገለገሉበት 1 አመት ዋስትና አለው ከታች በተገለፁት የሰልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉና ይዘዙን ምላሻችን ፈጣን ነው የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ/ያጋሩ:- https://t.me/muse online market/museelectronicsss 09-******* 09-*******

Share this with your friends