የግዙፉን አያት አክሲዮኖች ይግዙ Share for sale & price in Ethiopia

Price : 1,050,000.00 ETB

  • Posted: 2 months ago

Description


«««««««««««««««»»»»»»»»»»»»»»»
ሊያመልጥዎት የማይገባ የኢንቨስትመንት አማራጭ!          
በኢትዮጵያ ሪልስቴት ዘርፍ ፋና ወጊው እና የብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው የ አያት ሪልስቴት እናት ኩባንያ አያት አክሲዮን ማህበር (AYAT SHARE COMPANY) የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዳዲስ ባለአክሲዮኖች እንዲገዙ እድል ሰጥቷል!
አያት በተከታታይ አመታት ከፍተኛ የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል።( በ 2014 ዓ.ም 44 እንዲሁም በ 2015 ዓ.ም 51.3 የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖች ያከፋፈለ ትርፋማ ተቋም ነው።) 
የአክሲዮን ግዥ ዝርዝር መግለጫ፡
️የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
️አንድ አዲስ ባለ አክሲዮን መግዛት የሚችለው ትንሹ የአክሲዮን ብዛት 2,500 አክሲዮኖች፤ ( የ 250,000 ብር አክሲዮን)
️5% የአገልግሎት ክፍያ 
️40% አክሲዮኑን ሲገዙ የሚከፈል ሆኖ ቀሪው 60% በ ሦሥት ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚከፈል
️ከ 250,000 በላይ የትኛውንም አቅምዎ የፈቀደውን መግዛት ይቻላል።
ለመግዛት የታደሠ መታወቂያ፣መንጃ ፈቃድ፣ ፓሥፖርት ውይም ቢጫ ካርድ ያስፈልግዎታል።
ለመግዛት/ለመረጃ ይደውሉልን!
096*******/098*******
ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አክሲዮን መግዛት ይችላሉ።
#አያት #ዞሮ_መግቢያዬ #ሪልስቴት #Ayat #realestate #investment

Share this with your friends