Gpower Solar technology in Ethiopia

Price : 297,500.00 ETB

  • Posted: 2 months ago

Description

ጄኔረተርን የሚተካ አማራጭ የኃይል አቅርቦት ሶላር ፓኔል, ኢንቨርተር እና ባትሪ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል ከድምፅ እና ጭስ ብክለት የፀዳ፤ ታዳሽ ኃይል የሚጠቀም አንዴ ከተገጠመ ምንም አይነት ወጪ የማያስወጣ ️093******* ️091******* Single phase እንዲሁም 3phase የሆኑ ኢንቨርተር እና ባትሪዎችን ከ 5kw ጀምሮ ‍️የ 5ዓመት ዋስትና ከነፃ ገጠማ ጋር ለመኖሪያ ቤቶች ለቢሮዎች ለኢንተርኔት ካፌዎች ለቴሌኮም ተቋማት እና መሰል ለሆኑ አገልግሎት መሆን ይችላል🫡

Share this with your friends