40/60 መሪ ኮንዶምንየም አስቸኳይ ሽያጭ for sale & price in Ethiopia

Price : 14,000,000.00 ETB

  • Posted: 4 weeks ago
  • Condition : Furnished
  • House Type : Condominium
  • Site (Location) : መሪ
  • Bedrooms : 4
  • Floor : 2nd
  • Bathrooms : 3

Description

40/60 መሪ ===================== አምስት አመት ሊሞላው 8 ወር ብቻ የቀረው ወለል --- 2ኛ ላይ ለመኖሪያ የመጀመሪያ ፍሎር ስፋት ------- 112.ካሬ መኝታ ----- ባለ 4 ተደርጎ የታደሰ ሁለቱ መኝታ ቤቶች በተለየ ሁኔታ ሰፊ ተደርጎ የተሰሩ ዋናው መኝታ እና አንደኛው የልጆች መኝታ በጥራት የተሰራ የልብስ ቁምሳጥን የተገጠመለት በጣም ሰፊ ሳሎን  - ኪችን ---- ሰፊ ተደርጎ የተሰራ   በጥራት የቸዘጋጀ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት    ለኪችን ሄቪ የሆኑ ከስድስት ያላነሱ የኤሌክትሪክ ሶኬት የተገጠመለት      ሻወር ሽንት ቤት----2 ወለሉ----  4ቱም መኝታ ክፍሎች ጨምሮ ሁሉም ክፍሎች  በጥራት ሴራሚክ የተሰራላቸው በረንዳ - 2 በጥሩ ሁኔታ የተሰሩ በረንዳዎች ያሉት የመብራት መስመር እና የውሃ መስመር_ አንደኛ ደረጃ በሆነ የቱርክ ማቴሪያል በጥንቃቄ በብቁ ኢንጂነሮች ባለሞያዎች የተገጠመለት ውሃም መብራትም የተገጠመለት የቲቪ፣ WiFi ፣ የዲሽ ፣ የስልክ መስመር የተሰራለት ለውጪ መግቢያ በርና ለኪችን ደውል የተከጠመለት ጣራው እና ግድግዳው በብቁ ባለሞያ እና ዲዛይን በሚገርም ዲዛይን በቦርድ የተሰራ  የግድግዳ መብራት እና ስፖት ላይት (መብራት) ያለዉ ጽድት ያለ ቤት ግድግዳዎቹ በሚያምር ሁኔታ የተሰሩና የቲቪ  መስቀያው በጥሩ  ዲዛይን የተሰራለት ለትራንስፖርት ምቹ  አስፓልት ዳር የመኪና ማቆሚያ - እዛው ህንፃው ስር G+2 የሆነ በቂ ፓርኪንግ እና የ24 ሰአት ጥበቃ ያለው ምንም አይነት የባንክ እዳ የሌለበት 100% የከፈለ 14 ሚ አመሰግናለሁ 090******* 091*******

Share this with your friends