DMC Real Estato for sale & price in Ethiopia

Price : 602,000.00 ETB

Description

DMC Real Estate በ % ቅድመ ክፍያ ከ 5️⃣% እስከ 2️⃣5️⃣% ልዩ ቅናሽ         studio    ከ 56 ካሬ ጀምሮ ባለ   1 መኝታ    ከ 77 ካሬ ጀምሮ ባለ   2 መኝታ    ከ 123 ካሬ ጀምሮ ባለ   3 መኝታ    ከ 167 ካሬ ጀምሮ ባለ   4 መኝታ    ከ 177 ካሬ ጀምሮ ለቡ መብራት ሀይል 65,395 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ  እያስገነባናቸው ያሉት ዘመናዊ የአፓርትመንቶች ይዘትና ግቢው ላይ ያሉት መሰረተ ልማቶች፣     አፓርትመንቶቻችን  ላውንደሪ ክፍል,  የእቃ ቤት / store ,የሠራተኛ ክፍል አና bathroom  ያካተቱ ናቸው ሰፋፊ የአረንጓዴ    (green area) ቦታዎች ለእያንዳንዱ ህንጻ  4 እና 5 ሊፍት ለእያንዳንዱ ህንጻ 2  ቆሻሻ ማስወገጃ   የመዋኛ ገንዳ ( swimming pool) እና የልጆች መጫወቻ ጂም አና እስፓ መኪና ማቆሚያ   የከርሰ ምድር ውሃ አውቶማቲክ ጄነሬተር 24hr ከ ቤቶች ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል እስከ ባዝሩም አላቸው የንግድ ሱቆች ከ28ካሬ እስከ 1000 ካሬ ድረስ ለሽያጭ ዝግጁ ለበለጠ መረጃ ️  097*******