ጄኔረተርን ሙሉ በሙሉ የሚተካ Gpower tech for sale & price in Ethiopia

Price : 365,000.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Condition : New

Description

ኢንቨርተር እና ባትሪ ከ4 ባለ 550watt monocrystaline ሶላር ፓኔል ጋር ጄኔረተርን የሚተካ አማራጭ የኃይል አቅርቦት ሶላር ፓኔል, ኢንቨርተር እና ባትሪ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል ከድምፅ እና ጭስ ብክለት የፀዳ፤ ታዳሽ ኃይል የሚጠቀም አንዴ ከተገጠመ ምንም አይነት ወጪ የማያስወጣ ️093******* ️091******* Single phase እንዲሁም 3phase የሆኑ ኢንቨርተር እና ባትሪዎችን ከ 5kw ጀምሮ ‍️የ 5ዓመት ዋስትና ከነፃ ገጠማ ጋር ለመኖሪያ ቤቶች ለቢሮዎች ለኢንተርኔት ካፌዎች ለቴሌኮም ተቋማት እና መሰል ለሆኑ አገልግሎት መሆን ይችላል🫡