Oil Press Machine የዘይት መጭመቂያ ማሽን for sale & price in Ethiopia

Price : 210,000.00 ETB

  • Posted: 1 month ago

Description

በ ሰዓት እስከ 35 kilogram እህል የሚጨምቅ 3⃣5⃣ Korea standard Original spare part High standard Long lasting rod Digital controller Thermostat Press intensity controller ⏲ Single phase electric source በኮርያ ስታንዳርድ የተሰራ ኦሪጅናል መለዋወጫ በቀላሉ የማይበሉ ጥርሶች ዲጂታል መቆጣጠሪያ የሙቀት መለኪያ የጭመቂያ ሀይል ማስተካከያ ⏲ በቤት ቆጣሪ የሚሰራ Oil press machine White sesame Black sesame Sunflower seed Flaxseed Pumpkin seed Fried peanut Mustard And more ! 250 ° heating temperature !! High efficiency Fast heating Quality oil በተለያዩ የቅባት እህሎች ንፁህ ዘይት ማምረት የሚያስችል የዘይት መጭመቂያ ማሽን ሰሊጥ ኑግ ጥቁር አዝሙድ ሱፍ ጉሎ ሰናፍጭ እንዲሁም ሌሌችም ለሆቴሎች ለድርጅቶች ለቤት ተመራጭ አዲስ ቢዝነስ ለመጀመር ለምታስቡ አማራጭ ስራ የሚሆን በአነስተኛ የኤሌትሪክ ሀይል የሚሰራ ብራንድ ኳሊቲ አስተማማኝ እቃ ለአጠቃቀም ቀላል የእርሶን እና ቤተሰቦን ጤናዎን ይጠብቁ ጥራት ከሌለው ጉዳት አለ

Share this with your friends