ቦሌ መድኃኔዓለም ላይ አዲስ አፓርትመንቶች ለሽያጭ for sale & price in Ethiopia

Price : 163,000.00 ETB

Description

ሆሴዕ ሪል እስቴት ሽያጭ ላይ ነን!!!      በ15% ቅድመ ክፍያ ቦሌ ኤድናሞል ጋር የቤት ባለቤት ይሁኑ ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ቦሌ መድሐኒዓለም አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት። G+25  ሲሆን፦ ️የመዋኛ ገንዳ ️ላውንጅ(የጋራ መዝናኛ) ️ጂም እና ሰፋፊ የመጫዎቻ ቦታዎች ️የተለየ የሕፃናት መጫወቻ ️የልጆች ማቆያ ️ የጋራ ቤተ-መጽሐፍት ️በቂ የመኪና ማቆምያ(5 ቤዝመንት እስከ G+1 ) ️ለተለያዩ የጋራ ጉዳዮች የጋራ መሰብሰቢያ አዳራሽ ️ የጋራ ሬስቶራንት፣ የጋራ ላውንድሪ ️7 ዘመናዊ አሳንስሮች ️በቂ የቆሻሻ ማስወገጃዎች የቤቶቹ ይዘት፦ ስቱዲዮ ፦57 እና 81 ካሬ ባለ1 መኝታ፦84 እና 86 ካሬ ባለ 2 መኝታ፦134,150,151 እና 156 ካሬ ባለ 3 መኝታ፦ 168 ካሬ ዱፕሌክስ ፦279 ካሬ       ፔንት ሀውስ፦185፣287፣320 እና 702 ካሬ ናቸው ለኢንቨስትመንት ሆነ ለመኖርያ ምቹ በሆነ ቦታ ሁሉም አፓርትመንቶቻችን ውብ እና የከተማ እይታ ያላቸው ሲሆኑ ሁሉም ቤቶቻችን ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ አላቸው ቤትዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ የግልዎ ያድርጉ። ምቹ የሆነ አከፋፈል ያለው በ 091******* ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ።

Share this with your friends