DMC Real Estate for sale & price in Ethiopia

Price : 602,000.00 ETB

Description

አፓርትመንት ለመግዛት ፈልገዉ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ሰርቶ የሚያስረክበዎት DMC Real Estate Aluminum Formwork Construction የግንባታ ጥበብ እየገነባ ይገኛል. ከእርስዎ የሚጠበቀዉ ቢሮ መምጣት ብቻ ነዉ!!! #ከ8%-20% ልዩ ቅናሽ አለን. ##ሳይቱ የሚገኘዉ ለቡ መብራት ሃይል ከ Chad Embassy ፊት ለፊት ነዉ #ለሱቅ ፈላጊዎች ከ 25% ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ #ቅድመ ክፍያ ለአፓርትመንት #ከ600,000 ብር ጀምሮ ነዉ! በ10%ቅድመ ክፍያ ብቻ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በመሸጥ ላይ ነን። Studio 56&57 ካሜ ባለ 1መኝታ 77,85,93&98 ካሜ ባለ 2 መኝታ 123,126,128,129,133,134,143,148,150,153&155 ካሜ ባለ 3 መኝታ 146,151,153,157,158,162,167,173,176,178,182ካሜ ባለ 4 መኝታ177,180,183,187ካሜ ናቸዉ. እንዲሁም ሱቆችን ከ27ካሬ እስከ 120ካሬ በመሸጥ ላይ እንገኛለን! የከርሰ ምድር ውሃ የ24 ሰዓት የካሜራ ጥበቃ ሰፊ የመጫወቻ ስፍራ የስልክና የኢንተርኔት መስመር የተዘረጋለት 4 ዘመናዊ አሳንሰሮች የተገጠሙለት የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት ጀነሬተር ያለው ️ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ጋር ጂም:የውበት ሳሎን እና ሬስቶራንቶችን የያዘ ‍‍ ለመኖሪያ ምቹ በሆነ አካባቢ የተገነባ እና በአቅራቢያው አስፈላጊ አቅርቦቶችን የሚያገኙበት ** መዋኛ ገንዳ,ስቶር ,የሰራተኛ ክፍል ,ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ&ቴራስ አለዉ. በዘመናዊ Aluminum Formwork Construction የግንባታ ጥበብ የሚገነባ ለበለጠ መረጃ ️ 097******* ️ 098*******

Share this with your friends