Ethio Best Real Estate for sale & price in Ethiopia

Price : 133,200.00 USD

  • Posted: 2 months ago
  • Condition : Furnished
  • House Type : Duplex
  • Site (Location) : Bole Mega
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 6th
  • Bathrooms : 2

Description

እጅግ ውብ እና ማራኪ አፓርትመንት ከኢትዮ ቤስት ሪልእስቴት ግንባታው ከ80% በላይ የተጠናቀቀ 30% ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ ባለ2 መኝታ እና ባለ3 መኝታ ከ143  እስከ 200 ካሬ ጀምሮ በተለያየ የካሬ ሜትር አማራጭ የንግድ ሱቁ ከ 11ካሬ ጀምሮ ቋሚ ጀነሬተር የከርሰ ምድር ውሀ የተለያዩ አገልግሎቶች ስቲም ሳውና ጂም የልጆች መዝናኛ ግሪነሪ ከሰፊ ቴራስ ጋር አድራሻ :- ከቦሌ ማተሚያ ወደ መዝገበ ስጋ ቤት 100 ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል ለበለጠ መረጃ +25*******

Share this with your friends