Heavy duty vegetable slicer and onion chopper electronics for sale & price in Ethiopia

Price : 13,999.00 ETB

  • Posted: 2 months ago
  • Condition : New

Description

Heavy duty vegetable slicer and onion chopper የሽንኩርት  እና አትክልት ወፍጮ 🧅 230 እና  160 ድፍን ድፍን ሽንኩርት የሚፈጭ ዘመናዊ የሆነ የሽንኩርት የጎመን እንዲሁም ለልዩ ልዩ አትክልቶች የሚሆን ወፍጮ በሰዓት ከ 40 እስከ 60 kilogram ድፍን ድፍን ሽንኩርት የሚፈጭ ለሆቴል እንዲሁም ሬስቶራንቶች ተመራጭ ከላይ እየከተቱ ያለምንም ድካም ከስር የተፈጨውን ሽንኩርት መቀበያ ሳፋ ብቻ በማስቀመጥ የሚገለገሉበት   ሲሆን በፈለጉት መጠን የሚያደቅቅ ምርጥ ማሽን ዋጋ፦  160 ራስ ሽንኩርት  በአንድ ጊዜ  ፡ 9,500  ብር       230 ራስ ሽንኩርት  በአንድ ጊዜ   ፡ 14,000 ብር To order use this numbers/ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ ️ ስልክ 1       ዜሮ ዘጠኝ 67 አስር ሰማንያ ሰባት 64 ️ ስልክ 2       ዜሮ ዘጠኝ 85 ሰማንያ አንድ 65 አርባ አምስት Telegram: @KT_251 አድራሻ : ገርጂ ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ከፍ ብሎ Google map https://shorturl.at/wAGPZ አዲስ አበባ ውስጥ በ #150 ብር ብቻ እናደርሳለን። ለክልል ደንበኞቻችን በ #250 ብር ብቻ እናደርሳለን። Best quality Best service Fair Price    Fast Delivery #Onlineshopping

Share this with your friends