Victor Door for sale and price in Ethiopia

Price : 18,593.00 ETB

Description

VICTOR DOORS +25******* ️ የምናመርታቸው የበር አይነቶች የእንጨት መልክ ያላቸው በእጅ ሲንኳኩም ሆነ ሲመቱ የእንጨት ድምፅ ያላቸው ስሪታቸው ብረት የሆኑ የውስጥ ለውስጥ እና የውጪ በሮችን እናመርታለን ። የማይዝጉ (Water proof) እርጥበት ሆነ ፈሳሽ ነገሮች የማያበላሹት Galvanized ከሆነ Sheet metal የተመረቱ የማይዝጉ ። ለሁለት ሰአታት ያክል ሙቀት እና እሳት አደጋን መቋቋም የሚችሉ ( Heat resistant ) በሮች ። ዙሪያቸውን ጎሚኒ (Rubber Sill ) የተገጠመላቸው በመሆኑ ድምፅ የማያስተጋቡ (Sound proof ) , ነፍሳት እና ተባዮችን በቀላሉ የማያሳልፉ ናቸው ። ወደውጪ ማሳያ ሌንስ(Lens ) ያላቸው። ከስድስት እስከ አስር ቦታ በሶስቱም አቅጣጫ ልክ እንደመጋዘን በሮች መቆለፍ የሚያስችላቸውን ቁልፍ () የተገጠመላቸው ። በሮቻችን ከብረት በመሰራታቸው በጣም ጠንካራና በቀላሉ ለአደጋም ሆነ ለደህንነት አደጋ የማያጋልጡ ናቸው ። ከ 20 በላይ አማራጭ Design ከ 15 በላይ የቀለም ምርጫዎች አሉን። የምናመርታቸው በሮች: ለመኖሪያ ቤት ለውስጥ ለውጥ ክፍሎች እና ዋና መግቢያ በሮች። ለAppartment ለHotel ለ Condominium 40/60 የሚሆኑ በሮች የእሳት አደጋ(Fire Scape )በሮች የHospital በሮች ለ ቢሮ የሚሆኑ በሮች ለባንክ መሆን የሚችሉ Security በሮች ️Sol 096******* ለተለያዩ የdesign እና የቀለም አማራጮች ለማየት ከስር ያለውን telegram link ይጫኑ https://t.me/victordoor6677

Share this with your friends