W26 PRO MAX Special with Earbuds for sale & price in Ethiopia

Price : 4,499.00 ETB

  • Posted: 3 months ago

Description

W26 PRO MAX Special with Earbuds
ለወዳጅዎ ለቤተሰቦ ስጦታ ምን ልስጥ ብለዉ ተጨንቀዋል እንግዲያዉስ ሁለቱን በ አንድ የያዘዉን smart watch + earbuds
- የልብ ምትዋን  ይለካል
- ስፖርት ስንሰራ ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ያሳውቃል 
- ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል
- ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያ ያግዘናል
-ቴክስት መቀበል የሚያስችል 
- ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ ሲደወል ያሳያል
በተጨማሪም 
wireless charger እና በሁለት አይነት የእጅ ማሠርያ የቀረበ
- Blood Oxygen Detection
- Stress & Mood Testing ,105 Sport Modes
SUPPORT PHONES
- Android 6.0 and above
- IOS 11.0 and above

ዋጋ_ 4,499ብር ብቻ
Color choice available 
️Black strap
️silver strap
blue strap
🟣pink strap
To order use this numbers/ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ
️ ስልክ 1
      ዜሮ ዘጠኝ 67 አስር ሰማንያ ሰባት 64
️ ስልክ 2
      ዜሮ ዘጠኝ 85 ሰማንያ አንድ 65 አርባ አምስት
Telegram: @KT_251
አድራሻ : ገርጂ ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ከፍ ብሎ 
Google map https://shorturl.at/wAGPZ
አዲስ አበባ ውስጥ በ #150 ብር ብቻ እናደርሳለን።
ለክልል ደንበኞቻችን በ #250 ብር ብቻ እናደርሳለን።
Best quality Best service 
Fair Price   Fast Delivery
#Onlineshopping