jenboro real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 17,900,000.00 ETB

Description

ኪሩ አፓርትመንት ከጀንቦሮ ሪል ስቴት! በተመራጩ ሳር ቤት አካባቢ ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ እያስገነባን ያለነው ባለ30 ወለል ኪሩ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነው! በጥንቃቄ ታቅዶ በጊዜው የሚጠናቀቀውን ይህን ቅንጡ አፓርትመንት በባለ1፣ 2 ወይም 3 መኝታ አማራጮች ዛሬውኑ የራስዎ ያድርጉ፤ በጊዜ ይግቡ! #ጀንበሮሪልስቴት #ኪሩአፓርትመንት #ኢትዮጵያ #Jenboro_real_estate #jenboro ️ 090*******