dmc realstata for sale & price in Ethiopia

Price : 600,000.00 ETB

Description

🫵ታላቅ የምስራች ከ DMC Real state ለቡ መብራት ሀይል በሚገኘው እና 65,395 ካ.ሜትር በተንጣለለው ሳይታችን ላይ ልዩና ዘመናዊ የሆኑትን አፓርታማ ቤቶቻችንን መጪውን በአል አስመልክቶ ፍፁም ቅናሽ በሆነ ዋጋ ይዘንልዎት ቀርበናል ። በዚህ ሰፊ የ ኢንቨስትመንት አማራጭ ላይ የ እርስዎ ፍላጎት የትኛው ነው ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች (Residential) *ስቲዲዮ *ባለ አንድ መኝታ *ባለ ሁለት መኝታ *ባለ ሶስት መኝታ ለንግድ ቤት ፈላጊዎች(Commercial) * ከ ግራውንድ (Ground floor) ጀምሮ እስከ ሁለተኛ ወለል(2nd floor) ከ 17 ካ:ሜ ጀምሮ እስከ 171 ካ:ሜ በተለያየ አማራጭ ያቀረብን መሆኑን ስንገልፅልዎት በደስታ ነው ! ⏰ታዲያ እርሶም በመኪና ዋጋ የቤት ባለቤት መሆን ከፈለጉ መፍትሔው እኛ ጋር ነው ። ለበለጠ መረጃ ️ 094******* 099*******