Toshiba Satellite C55t laptop for sale & price in Ethiopia

Price : 17,000.00 ETB

Description

1Tera HHD memory 6 GB ram 17.3 inch wide screen touch screen 3:30-4:00 hour better life time Core i3 ከገዛሁት 4 ወር አልሞላውም ገና ደረሰኙ አብሮ አለ። የአንድ አመት ዋስትና ጋር የገዛሁት 21000 ብር ነው። በጣም ለአስቸኳይ ጉዳይ ፈልጌው ነው። ምንም ያልሆነ ላፕቶፕ ነው አይታችሁ መግዛት ትችላላችሁ። ደውሉልኝ

Share this with your friends