CRUX JEANS + JORDAN4/SKETCHERS + SHIRT for sale & price in Ethiopia

Price : 4,700.00 ETB Slightly Negotiable

  • Posted: 2 weeks ago
  • Brand: DENIM
  • Condition : New

Description

እውነተኛ ቅናሽ የተደረገበት የወንዶች Package ሽያጭ 1.) ኦሪጅናል Crux jeans, Thailand. በሰማያዊ ና በጥቁር ከለር። ለብቻው የሚሸጥበት ዋጋ 1799 2.) Jordan 4, made incVietnam, 1st grade quality. ሁሉም ከለር አለው። ከ 40 እስከ 43 ቁጥር። ለብቻው የሚሸጥበት ዋጋ 2799 Sketchers, made in Vietnam የተለያዩ ከለሮች አለው። ከ 40 እስከ 43 ቁጥር። best quality original የ vietnam ጫማ ነው። ለብቻው የሚሸጥበት ዋጋ 2699 3.) V-sign ሸሚዝ, silk, ሽና cotton 100% , made in India. አዲስ የገባ quality ሸሚዝ። size አለው። Package: 2 ሱሪ + 1ሸሚዝ + 1ጫማ (ጆርዳን ወይም ስኬቸርስ እንደገዢው ምርጫ) price: 1400 + 799 + 2500 = 4,700 ሁሉም እቃዎች ኦሪጅናልና አንደኛ ደረጃ ጥራት ያላችው ናቸው። ፎቶዎቹን በደንብ ይመልከቱ። የራሳቸው ፎቶ ነው። ማየት ማመን ነውና ይምጡና ይመለከቱ 092*******

Share this with your friends