የመኪና መሸፈኛ in Ethiopia

Price : 8,000.00 ETB

  • Posted: 3 months ago

Description

ዉሃ የማያስገባ የመኪና ሽፋን/Waterproof DESCRIPTION መኪና መሸፈኛ በተመጣጣኝ ዋጋ (water proof car cover) ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን(free delivery)100% ልዩነቱ 1ኛ. Waterproof 2ኛ. UV sunlight �ለዝናብ for rain �ለ ፀሀይ for sun �ለ አባራ መከላከያ የሚሆን 1. ከፍተኛ ጥራት ካለው ማቴሪያል የተሰራ ፣ በግልጋሎት ብዛት ከሚመጣ መጫጫር የሚቋቋም ፣ መኪናዎን ከማንኛውም የአየር ሁኔታ ይጠብቁ (ከቆሻሻ ፣ ከዛፍ እርጋፊ ፣ ከአእዋፍ ጠብታዎች እና የመሳሰሉትን ይከላከላል። 2. ጨርቁ ከፍተኛ ውሃን የማያስተላልፍ ሲሆን UV የፀሐይ ጨረርን የሚቋቋም ንብርብር የመኪናውን ሽፋን ፌድ እንዳይሆን ይከላከላል. 3. ኃይለኛ ንፋስን መቋቋም የሚችል 4. ከተስማሚ መያዣ ቦርሳ ጋር ይመጣል ያሉበት ቦታ በነፃ እእናደርሳለን ለማዘዝ ይደውሉ ወይም በዚህ