ፕሮቲን ፓዉደር for sale and price in Ethiopia

Price : 58.00 ETB

  • Posted: 1 month ago

Description

የቱንም ያህል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ቢሰሩ፤ ጂም ቢያዘወትሩ የሰውነትዎን ጡንቻዎች ካልጠገኑ እና ተመጣጣኝ ፕሮቲን ካልወሰዱ..ያሳምረኛል ያሉት ጂም ቅርፅዎን ሊያበላሽ..ጤነኛ ያደርገኛል ያሉት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለጉዳት ሊዳርግዎት እንደሚችል ያውቃሉ? ጥናቶች እንደሚያሳዩት የሰውነት ቅርፅ ለውጥ ለማምጣት 80% ሚና የሚጫወተው አመጋገባችን ሲሆን ስፖርት ያለው ድርሻ 20% ብቻ ነው      HAYPERBOLIC MASS HIGH PROTIEN+CREATINE ለዚህም መፍትሄ እንዲሆን በአለም ታዋቂ በሆኑ የፕሮቲንና ክሬቲን ፓውደር አምራቾች የተመረቱትን ከአሜሪካ ቀጥታ ያስመጣናቸውን ኦርጅናል ክሬቲንና ፕሮቲን ፓውደሮች ከኛ በመውሰድ የጤናማና የማራኪ ሰውነት ቅርፅ ባለቤት ይሁኑ ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን 4kg.........8500birr       2kg.........5800birr       1kg.........4500birr ስልክ 092*******

Share this with your friends