shoe rack for sale and price in Ethiopia

Price : 3,300.00 ETB

  • Posted: 2 months ago
  • Condition : New
  • Furniture Use : Home
  • Furniture Kind : Rack

Description

shoes shelf    ጫማ መደርደሪያ ️ሙሉ ፍሬሞቹ ተሰካኪ ብረት ቱቦዎች ሆነዉ         መደቡ(ጫማ የሚያርፍበት) ሸራ ጨርቅ መገጣጠሚያዉ ካርቦኔትድ የሆነ ጠንካራ           ፕላስቲክ ነው ከላይ ሙሉ ልብሱ ሸራ ሆኖ ከፊት በኩል         በዚፕ መከፈትም መዘጋት ይችላል   🥾  size=60*30*160     🥿የህፃናት እና የሴቶች 27 ጥንድ          ጫማዎች የሚይዝ ሲሆን የወንድ 🥾        27ጥንድ ጫማዎች ይይዛል። ለኮንዶሚኒየም ፣ በቤት ኪራይ ለሚሆሩ እና ብዙ ጊዜ ስፍራቸውን ለሚቀይሩ ሰዎች ተመራጭ ቦታ ቆጣቢ ለእይታ ማራኪ ለማንቀሳቀስ         ቀላል                  3300birr                ️090******* ለማዘዝ  @yaabu12          https://t.me/addisfastmarket ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን (free delivery)

Share this with your friends