house in addis price in Ethiopia

Price : 105,000.00 ETB

Description

ለቡ መብራት እጅግ ዘመናዊ፣ ለመኖሪያ ምቹ ነፋሻማ እና ውብ የሆነ መንደር ፤እየተገነቡ ያሉ አፓርታማዎች በአመቺ የአከፋፈል ሁኔታ # ከ DMC Real Estate ስቱዲዮ=56.6 ካሬ ባለ 1 መኝታ=77.7ካሬ ባለ2 ,ባለ 3 እና ባለ4 መኝታ በተለያዩ የካሬ አማራጮች። ️እንዲሁም ደሞ የንግድ ቦታዎች በተለያየ የካሬ አማራጮች በዘመኑ አልሙኒየም ፎርም ወረክ የታገዘ # ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ። አገልግሎቶች ዘመናዊ 4የሰው እና 1 የእቃ ሊፍት የሰራተኛ ክፍል የላውንደሪ ማሽን ማስቀመጫ ክፍል የከርሰ ምድር ውሃ  የመዋኛ ገንዳ ሰፋፊ ኮሊደሮች ጀነሬተር የልጆች መጫወቻ ቦታ ቆሻሻ ማስወገጃ የእሳት አደጋ ማጥፊያ የመኪና ማቆምያ የኤሌክትሪካል  መኪና ቻርጅ እስቴሽን ዛሬ ገዝተው ነገ ያተርፋሉ። ለበለጠ መረጃ 092******* ይደውሉ።

Share this with your friends