C IDEA TABLET (256GB/6GB RAM) for sale & price in Ethiopia

Price : 9,999.00 ETB

Description

9999 only ሲ አይዲአ ( cidea) ታብሌት ከሌሎት ሊቆጩ ይገባል :: ምክንያቱም ሰብሰቦ የያዛቸው እቃዎች ስራዎን አልያም ህይወቶን ቀለል ፈታ ያደርጋል:: ከፍተኛ የስክሪን ጥራት ፣ ፈጣንና ከፍተኛ storage ያለው በተጨማሪም ለረጅም ሰአታት ከሚቆይ ባትሪ ጋር። ለህፃናት ፤ ለተማሪዎችና ለአዋቂ ለሁሉም የእድሜ ክልል የሚያገለግል ታብሌት ሲሆን Full Package ሁሉ የተሟላለት ዋየርለስ ኤርፎን Stylus Pen OTG Keyboard መያዣ ቀለበት Screenprotector እስክሪን መጠን 10.1 inch Hd screen model: c idea tablet android 12.1 storage: 256 Gb ram: 6 Gb 6000 mAh የባትሪ ሀይል camera front 5 mp & rear 8 mp 2 ሲምካርድ የሚቀበል ,5g lte ኔትወርክ የሚሰራ ሚሞሪ ሚቀበል ለበለጠ መረጃ 092******* ይደውሉ። #cidea #tablet #electronics #cideatablet #addisababa

Share this with your friends