ለመኖሪያ ቤት እና ለድርጅት ጄኔረተርን የሚተካ for sale & price in Ethiopia

Price : 365,000.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Condition : New

Description

የመብራት መጥፋት አሳስቦታል? ለዚህ ችግር የሚሆን ዘመናዊ መፍትሄ ይዘንላችሁ መጥተናል:- G-power technology ሊትየም ባትሪን እና ሀይብሪድ ኢንቨርተር ከ 5ኪሎዋት ጀምሮ ️093******* ️097******* ሶላር ፓነል 330watt, 460watt እንዲሁም 550watt Monocrystaline solar panel እናቀርባለን ለመኖሪያ ቤቶች ለቢሮዎች ለኢንተርኔት ካፌዎች ለቴሌኮም ተቋማት እና መሰል ለሆኑ አገልግሎት መሆን ይችላል *በአገልግሎት ዘመኑ ምንም አይነት ወጪ የማያስወጣ፤ * ለመግጠም ቀላል፣ *ለአቀማመጥ ምቹ ፣ *ምንም አይነት ድምፅ እና ጭስ የሌለው፤ *ታዳሽ ኃይል የሚጠቀም Single phase እንዲሁም 3phase የሆኑ ኢንቨርተር እና ባትሪዎችን ከ 5kw ጀምሮ ‍️የ 5ዓመት ዋስትና ከነፃ ገጠማ ጋር