Apppartemnts for sale & price in Ethiopia

Price : 24,000,000.00 ETB

Description

   በቦሌ ገርጂ መብራት ሀይል በድንቅ ዲዛይንና በሚገርም የግንባታ ፍጥነት እየተገነባ የሚገኘውን ቅንጡ አፓርትመንት በመሸጥ ላይ ነን! በሕንፃው ላይ የተካተቱ #አራት ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች #አውቶማቲክ ጀነሬተር #የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች (3 ቤዝመንት) #ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage Shut) #የከርሰ ምድር ውሀ #ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል 1,500ካሬ ሰገነት መኝታና የካሬ ስፋት ባለ ሁለት: 169.07ካሬ፣                172.12ካሬ ባለ ሶስት: 177.48ካሬ፣185ካሬ፣192.26ካሬ፣ 194.04ካሬ፣ 204.49ካሬ ቅድመ ክፍያ: 20% ቀሪው በ2 አመት 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት መረከቢያ ጊዜ: 2 አመት +25*******

Share this with your friends