አፓርትመንት ሽያጭ for sale & price in Ethiopia

Price : 125,000,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ አፓርትመንት (በቅናሽ ዋጋ) ስፋት _ 200ሜ² ህንፃው 190ሜ²  ላይ የተሠራ ግንባታው 100% የተጠናቀቀ   G+5  Biulding በዓመት 4.0 ሚሊዮን ብር ገቢ ያለው   ከ1ኛ ፎቅ እስከ 4ተኛ ፎቅ በፍሎር ሁለት አባወራ የሚይዝ   ሆኖ  ሁሉም ቤቶች ባለ ሶስት መኝታ ፣ ሁለት  መታጠቢያ  ቤት ፣ አንድ  ኪችን ፣ አንድ ሳሎን ፣ ያላቸው ሙሉ ለሙሉ ጥንቅቅ ብሎ የተሠራ የመጨረሻው 5ተኛ ፎቅ 170ሜ² ላይ የተሠራ ባለሶስት መኝታ ቤት ህንፃው በአጠቃላይ 9 አባወራ የሚይዝ ፣ በቂ ብርሃን ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ እና ሙሉ ፔራስ ያለው ነው ግራውንድ  መኪና ማቆሚያ ያለው ፣ አድራሻ _ ገርጂ  ጃክሮስ  አካባቢ (ከዋና መንገድ በጣም ቅርብ ከርብ ላይ ያለ ህንፃ) ዋጋ _ 120.0 ሚሊዮን እርሰዎ የሚሸጥ ቤት ፣ቦታ ፣ህንፃ እና መጋዘን ካለዎት ይደውሉ ️ ለአገልግሎታችን 2% እናስከፍላለን   ╔───◎◎───╗    +25******* ️+25*******  ╚──◎◎────╝

Share this with your friends