ያለቀለት ቤት በሙሉ ክፍያ ወይም በረጅም ክፍያ ግንባታ ላይ ያለውን  በ 15% ብቻ ይመዝገቡ። for sale & price in Ethiopia

Price : 5,890,060.00 ETB

Description

️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል ️ 80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site ️ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው ️ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል ️ በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ ️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን ️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ ️ የካሬ አማራጭ 70 *******m2 115m2 127m2 120m2 138m2 145m2 ⏱ ️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ 091******* ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ  ኢንጅነር ታደሰ https://chat.whatsapp.com/Lo5nHRbK7X6K2dAiHKRgIO

Share this with your friends