Amibara Properties | Built Different for sale & price in Ethiopia

Price : 1,300,000.00 ETB

Description

አሚባራ ፕሮፐርቲስ
092******* ይደዉሉ
ግንባታው 50% የደረሰ
1.3 milion ብር ብቻ ቅድሚያ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
እጅግ ውብ እና ማራኪ ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶችን በመሃል አዲስ አበባ ፍልውሃ
ከሸራተን አዲስ
ሆቴል፣ከቤተመንግስት እና ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ 35,750 ካሬ ላይ ያረፈ
ባለ አንድ መኝታ
86 ካሬ, 91 ካሬ
ባለ ሁለት መኝታ
135 ካሬ, 142 ካሬ,163 ካሬ
ባለ ሶስት መኝታ
172 ካሬ,180 ካሬ,187 ካሬ,211 ካሬ,221 ካሬ
ባለ አራት መኝታ
211ካሬ, 221 ካሬ, 267ካሬ
ከምቹ አከፋፈል ጋር በ10% ቅድሚያ ክፍያ በ 7 ዙር የሚከፈል
ከሁለት አመት ባነሰ ጊዜ የሚጠናቀቅ
ከምንሰራቸው ሰባት ሕንፃዎች ውስጥ ሁለቱን ብቻ ሰርተን በማስታወቂያ ዋጋ እየሸጥን እንገኛለን ።እርስዎም ይሄን እድል እንዳያመልጠዎ
ከሁለት አመት ባነሰ የምናስረክባቸውን እና ውብ ስራችንን የምናሳይበት ይሆናል
ፔንታውሶችም አሉን።
ለበለጠ መረጃ 09-******* ይደዉሉ

Share this with your friends