ዘመናዊ የልብስ ማስቀመጫ ቁምሳጥን for sale & price in Ethiopia

Price : 4,800.00 ETB

  • Posted: 4 minutes ago

Description

ዘመናዊ የልብስ ማስቀመጫ ቁምሳጥን 
አልቆል የተባላቹ ባለ 3ቱ ገብቶል
ባለሶስት ዘመናዊ የልብስ ቁምሳጥን
በቀላሉ የሚገጣጠም የሚነቃቀል 
ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚመች 
ቀላል ክብደት ያለው
ባለ ዚፕ የሸራ ልብስ ያለው
ፍሬሞቹ የብረት ቱቦዎች የሆኑ
መገጣጠሚያዎቹ ጠንካራ ካርቦኔትድ ፕላስቲኮች የሆኑ
ለቤትዎ ውበት የሚሠጥ
ቦታ የማይዝ ሲሆን
#ቁመት 175 ሳ.ሜ
#የጎን ስፋት 130 ሳ.ሜ
#ወርድ 45 ሳ.ሜ
ውስን ፍሬ ነው የቀረው
Limited Stock 
ዋጋ፦ 4,800 ብር   
ያሉበት ድረስ  እናደርሳለን