security doors for sale & price in Ethiopia

Price : 15,000.00 ETB

  • Posted: 1 month ago

Description

ዳግም ኮንስትራክሽን ማቴሪያልስ እጅግ ዘመናዊ የውስጥ እና የ Main Gate በሮች 🧧በሮቻችን Imported የሚሆኑ እጅግ ዘመናዊ እና በጣም የሚያምሩ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታ ከእንጨት ጋር በእጅጉን ተመሳሳይ ነው። 🧧የምንጠቀመው የቀለም ቅብ ደግሞ አለማችን በደረሰበት ከፍተኛ የሆነ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን በሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: 🧧ድምፅ የማይገባባቸው (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) እንዲሁም እሳትን መቋቋም የሚችሉ ናቸው። 🧧ከ6-10 የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው         Secured ማስተር key ያለው ነው። 🧧ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ  እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው 🧧ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው። 🧧በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር"እንዲሁም ልኬታ መሰረት ገጣጥመን እናስረክብወታለን ። [አድራሻ]-ቄራ ሶፊያ ሞል[አዲስ አበባ] ️  +25*******        +25******* ️ ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን መጎብኘት ይችላሉ።https://t.me/dagimconstructionmaterial

Share this with your friends