ልዩ ቅናሽ በጃክሮስ ሰፊ ጊቢ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት for sale & price in Ethiopia

Price : 11,900,000.00 ETB

Description

ልዩ ቅናሽ በጃክሮስ ሜታ ዘመናዊና ሰፊ ጊቢ ያለው ቅንጡ አፓርትመንት ለመኖርያ እና ኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ።  በወለል 4 ቤት ብቻ ከተሟውን የሚቃኙበት  ትልቅ ሰገነት ያለው የቤቶች ስፋት 138 ካሬ ባለ 2  መኝታ እና 173ካሬ ባለ 3 መኝታ ይዘን ቀርበናል ማስረከብያ ጊዜ፡ 3 አመት 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፊ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር   ቤዝመነት የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) garbage shut ያለው የከርሰ ምድር ውሀ ለልጆች መጫወቻ የሚሆን ሰፊ ጊቢ ያለው ቅድመ ክፍያ 15% ቀሪው በ3 አመት ጊዜ ለበለጠ መረጃ 091*******/096*******

Share this with your friends