apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 115,000.00 ETB

  • Posted: 2 months ago
  • Condition : Semi-furnished
  • Developer : Ghion Homes
  • Site (Location) : wollo sefer
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 1st
  • Bathrooms : 3

Description

የግዮን ጋዝ እህት ኩባንያ ግዮን ሆምስ በወሎሰፈርና ጎተራ መሀል 20ሺ ካሬ ላይ ባረፈው መንደራችን 90% የተገነብ አፓርትመንቶች በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ 50% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው በካሬ 115,000 የግንባታ ፕሮግረሱ 90% የደረሰ !! ቅድሚያ ክፍያ 20% ▶️ከባለ 1እስከ ባለ 4መኝታ   ጎተራ ፥ ወንጌላዊት ፊት ለፊት 20 ሺ ካሪ ላይ ያረፈ ውብ መንደር ጊዮን ሆምስ የመኖሪያ መንደር  በውስጡ የልጆች መጫወቻ ፣የስፖርት ጂምናዚየም እና ስፓ ፣2 በኦሎምፒክ ስታንዳርድ የተሰሩ የመዋኛ ገንዳዎች ፣ኢንተርኮም ፣መጠባበቂያ ጄኔሬተር፣ የደህንነት ካሜራዎች፣ ጋርቤጅ ሹት፣ የኤሌክትሪክ መኪና ሃይል መሙያ ጣቢያ(electric charging station)  በተጨማሪም እያንዳንዱ ቤት 3 ሜትር ከፍታ ስላለው የተፈጥሮ አየር ዝውውር  (Ventilation) እንዲኖረዉ ያግዛል። ️ በወለል 4 ቤቶች ብቻ ️ የማስረከቢያ ጊዜ አንድ ዓመት ተኩል ለተጨማሪ መረጃዎች 091******* WhatsApp/telegram/Viber ያገኙናል