wall art የግድግዳ ጥበባት for sale & price in Ethiopia

Price : 3,300.00 ETB

  • Posted: 3 weeks ago
  • Condition : New

Description

ሳዶር-ፈጣራ(Sador-creator) ሰላም ለሁላችንም ሳዶር ፈጠራዎች ነን በ MDF ላይ የተሰሩ wall art ግድግዳ ላይ የሚሰቀሉ ባለ 5 ተገጣጣሚ ምስሎችን ለ መኖሪያ ቤት አንዲሁም ለቢሮ እና ለተለያዩ ቦታዎች ሊሆኑ የሚችሉ ሲሆኑ በሚፈልጉት እና በሚመቾት መልኩ እንሰራለን ።size 150x80