Sayonapps Coffee Maker 12 cups for sale & price in Ethiopia

Price : 4,000.00 ETB

  • Posted: 2 months ago
  • Condition : New

Description

️Sayonapps Coffee Maker 12 cups ️ 12 ሲኒ ቡና በአንድ ጊዜ የሚያፈላ የቡና ማሽን ቡና፤ የፈጠነ በቀላሉ የሚያፈላ የቡና አምሮት የሚቆርጥሎ በመኖሪያ ቤቶ መስሪያ ቤቶ ሊኖር የሚገባ። የቡና ማፍያ ማሽን እንግዳ ሲመጣቦ፤ከእንቅልፎ ሲነቁ፤ስራ ሲሰሩ፤ሲያነቡ አንድ ግዜ በጨመሩለት ቡና እና 12 ሲኒ የሚያህል ውሀ ማከማቻው ላይ ጨምረው መጠጣት በሚፈልጉበት ግዜ የሰከነ ቡና ማሽኑን በመክፈት ቡና መጠጣት ይችላሉ። የመስታወት ጆግ ያለው፤ሲያፈላ ባለው ከፍተኛ የፖይፕ ግፊት አረፋ የሚያወጣ ከፍተኛ ግፊት መቆጣጠሪያ ሴፍቲ ያለው Product Description Glass Carafe, Frothing function. High pressure steam pipe. filter coffee allways