folding washing machine for sale & price in Ethiopia

Price : 4,500.00 ETB

  • Posted: 1 month ago
  • Condition : New

Description

FOLDING WASHING MACHINE ለኮንደሚኒየም እና ለጠባብ ቤቶች ገላግሌ የሆነ በአንድ ጊዜ እስከ 5ዐዐግ የሚደርስ የህጻናትና የአዋቂ የውስጥ ልብሶችን ፣ ካልሲዎችን መሰል ነገሮችን የማጠብ አቅም ያለው ተጣጣፊ የማጠቢያ ማሽን ለአያያዝ ምቹ እና ቀላል በመሆኑ የጉብኝት ጉዞ ሲኖሮት ፣ ረዘም ላለ ጊዜ የቤተሰብ ጥየቃ ሲሄዱ ፣ በስራና ተያያዥ ጉዳዮች ከከተማ ወጣ ሲሉ ይዘውት ሊጓዙ የሚችል ዘመናዊ ባለተጣጣፊ የማጠቢያ ማሽን ቦታ የማያጣብብ 2kg የሚመዝን ማጠብያ ማሽን - ለፓንት ቦክሰር እና ካልሲ - ለ ቲሸርት ሁነኛ ተመራጭ - ለልጆች ዩኒፎርም - Fashionable - Lightweight - Convenient - Easy to carry Folding Storage - Live Oxygen Sterilization - Save water & Electricity price : 4500 ብር ብቻ ይደውሉ ያሉበት በነፃ እናመጣለን ለማዘዝ በ 09-*******/ 09-******* የተለያዩ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ Telegram :https://t.me/museelectronicsss

Share this with your friends