Deluxe properties for sale & price in Ethiopia

Price : 950,000.00 ETB

  • Posted: 1 month ago
  • Condition : Semi-furnished
  • House Type : Town House
  • Site (Location) : piassa
  • Bedrooms : 1
  • Floor : 1st
  • Bathrooms : 1

Description

በ 10 % ቅድመ ክፍያ ብቻ በማስታቂያ ዋጋ DELUXE PROPERTIES PIAZZA ቢኖሩባቸው ምቹ፣ ቢያከራዪቸው ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው፣ እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸዉ። ዘመናዊ እና ማራኪ አፓርታማዎች። በህንጻዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች 24/7 back up ጀነሬተር የከርሰምድር ውሀ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ስቴሽን ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ(garbage shoot) የ24 ሰአት የካሜራ አገልግሎት(CCTV Service ) ️በ10% ቅድመ ክፍያ በታሪካዊው መንደር በመሀል ከተማ ፒያሳ ሞናርክ ሆቴል አጠገብ። ️ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙ፤ አትርፈው ይመለሳሉ። +25*******//091*******ይደውሉልን ። #HomeOwnership #RealEstateAgent #HousingMarket #PropertySearch #HomeInspiration#InvestmentProperty #HomeBuyingTips#HomeRenovation

Share this with your friends