Jambo real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 130,500.00 ETB

Description

"Yeka Hills apartment ከ #ጃምቦ ሪል እስቴት"
መገኛ ቦታ - Century Mall
️ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ በግራ በኩል
   
mixed use እጅግ ዘመናዊ እና ደረጃውን የጠበቀ አፓርታማ ሲሆን
ጂምናዚየም
የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ
የከርሰ ምድር ውሃ
አስተማማኝ የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
ተጠባባቂ ጀነሬተር ያለው
አፓርታማው 4B + G + 19 ነዉ:: 4 ቤዝመንት ፍሎሮች ለመኪና ማቆሚያ የሚዉሉ ይሆናል።
ባለ 2 _3መኝታ አማራጮች አሉት
️ባለ2 112ካ ሜ
137ካ ሜ
145ካ ሜ
167ካ ሜ
176ካ ሜ
179ካ ሜ
193ካ ሜ
200ካ ሜ
️ ባለ3 185 ካ ሜ
196ካ ሜ
211ካ ሜ
213ካ ሜ
226ካ ሜ
239ካ ሜ
240ካ ሜ
የአፓርታማዎች የካሬ ዋጋ 130,500 ETB (15% ቫትን) ያካተተ ሲሆን ሙሉ በሙሉ የግንባታ ስራዎች ተጠናቀው(Fully Finished) የሚረከቡ ይሆናል።
️ ቅድመ ክፍያ 20% ሲሆን ቀሪዉን ክፍያ ደግሞ በግንባታ ሂደት የሚከፈል ይሆናል፡፡
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት 091*******ይደውሉልን ።